ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
ኦነግ ሸኔ በከፈተው ጦርነት ምክንያት የአ.አ- ጎጃም መስመር ተዘጋ
“መንግስት ካለ መረጃውን ለህዝብም ለመንግስትም አድርሱልን”። ይህ መልእክት ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሲጓዙ የነበሩ ተሳፋሪዎችና ሹፌሮች ያስተላለፉት መልክት ነዉ። በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ጎጃም መስመር ሲጓዙ የነበሩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች፣የጭነት መኪኖች፣እስክሬን የጫኑ መኪኖች፣ የግለሰብ መኪኖች እንዲሁም አገር አቋራጭ ነዳጅ እና ሸቀጣሸቀጥ የጫኑ መኪኖች በሙሉ አሊ ዶሮ አካባቢ ኦነግ ሸኔ በከፈተው ከፍተኛ ጦርነት አማካኝነት መንገድ More/ተጨማሪ…
ለቤተመንግስት መስሪያ ሲባል ዜጎች ተፈናቅለው ወደ ጎዳና ሊወጡ ነው
ከወር በፊት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 እየተሠራ ነው በሚባለው ቤተ-መንግሥት ሳቢያ የአካባቢው ነዋሪዎች ቅያሪ ቦታ ቤት መቀለሻ ገንዘብ ሳይሰጣቸው በላያቸው ላይ ሊፈርስ እንደሆነ ከነዋሪዎቹ በደረሰን ጥቆማ መሠረት አቤቱታቸው ሰሚ ያገኛል በሚል ተስፋ ፓርቲያችን ባልደራስ መግለጫ አውጥቶ ነበር፡፡ በወቅቱ ቤቶቹን በነዋሪዎቹ ላይ የማፍረስ ሂደቱ ለጊዜውም ቢሆን ተገትቶ ነበር፡፡ ይሁንና አሁንም የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ነዋሪዎች ምንም More/ተጨማሪ…
የሃዘን መግለጫ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአሜሪካን የባልደራስ ደጋፊ የነበሩትን ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወዬሳን ድንገተኛ ሞት ሲሰማ ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቶታል። አቶ ዳዊት ከበደ በጋዜጠኝነት ሙያ ለረጅም ጊዜ ሀገራቸውን በቅንነት ያገለገሉ ከመሆኑም ባሻገር ሙያቸውን አክባሪ፣ ትሁትና ቅን ሰው ወዳድ እንደነበሩ የሚታወቅ ነው። ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የፓርቲያችን መሥራችና ፕሬዚዳንት ከነበሩት ከጀግናው እስክንድር ነጋ ጋር የነበራቸው ሙያዊ More/ተጨማሪ…
ጋዜጣዊ መግለጫ
ሀገርን የማዳን ጥሪ – የመጨረሻው መጀመሪያ
ከባልደራስ ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ቡድን የተሰጠ ሀገርን የማዳን ጥሪ (Balderas Support in North America )ለብዙ ሺህ አመታት በአባቶቻችን መስዋዕትነት የቆየችው ሀገራችን ዐይናችን እያየ እጃችን ላይ ሳትፈርስ ሁላችንም በአንድ ላይ ልንቆም ይገባል!የተከበራችሁ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ እኛ ኢትዮጵያዊያን የዛሬ ሦስት ዓመት በአገራችን የተካሄደው ለውጥ በልባችን ውስጥ ሰንቆት የነበረው ተስፋ ከህሊናችን በቀላሉ የሚጠፋ More/ተጨማሪ…
የሀዘን መግለጫ
ባለፉት ሁለት ቀናት በሰሜን ሸዋ መንግስት-መር በሚመስል መንገድ በተፈፀመው ጭፍጨፋ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ ጥልቅ ሀዘን የተሰማው ሲሆን በተሰማን ጥልቅ ሀዘን ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም እንደማይኖር ማሳወቅ እንወዳለን፡፡ በሞት ለተለዩን ወገኖቻችን ፈጣሪ እረፍትን እንዲሰጣቸው እየተመኘን፤ ለተጎዱ ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን፡፡
የሀዘን መግለጫ !
በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ፓርቲ አባል ዕጩ በአቶ በሪሁን አስፈራው ላይ በመተከል ዞን በለስ ልዩ ቦታው ካርባር የተደረገውን የግድያ ወንጀል የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እጅጉን እንደሚያወግዘው እየገለፀ ለሟች ቤተሰብ እና ለባልደርቦቹ መፅናናትን ይመኛል፡፡
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማፍረስ ዘመቻ ይቁም!
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) በአፋር አርብቶ አደር ወገኖቻችን ላይ በተፈፀመው ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል። ለሟች ቤተሰቦችና ለመላው የአፋር ብሎም የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን ይመኛል። ኦሕዴድ/ብልፅግና ኢትዮጵያን ከቻለ አፍርሶ በራሱ ቀለም እንደገና ለመሥራት ይህ ካዳገተውም እንደ ሐረሩ የራስ መኮንን ሀውልት አፈራርሶ ለመተው እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ እናምናለን። ቅርሶችን ጨምሮ ነባር የኢትዮጵያ መገለጫዎችን የማፍረስ እና አንዳዶችን በአዲስ የመተካት More/ተጨማሪ…
መጣጥፍ – ነፃ አስተያየት
ዐብይ አሕመድና ያላሳሰባቸው የድንጋይ ናዳ…!!!
(እስክንድር ነጋ፤ የህሊና እስረኛ ቃሊቲ፤ አዲስ አበባ) ከማኪያቬሊ እስከ ርካብና መንበር ምርጫ 2013 ወዴት እየሄደ ነው? ጠቅላይ ሚንስትሩ በቢሯቸው በሚዘጋጀው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው ‹‹ከዘንድሮው ምርጫ በኋላ የድንጋይ ናዳ ይኖራል ብዬ አልሰጋም›› የሚል አስተያየት ጣል አድርገዋል፡፡ ስጋቱ ለምን እንደሌላቸው ሲያስረዱንም ‹‹የዘንድሮውን ምርጫ ከ1997ቱ ምርጫ ጋር አታወዳድሩት፣ ሁለቱ የተለያዩ ናቸው›› ብለውናል፡፡ በሌላ More/ተጨማሪ…
እስክንድር ነጋ አልታሰረም…!!! (ፋሲል መሳይ)
እስክንድር ነጋ አልታሰረም ካላመንከኝ የትናንቱን ሰላማዊ ሰልፍ ተመልከት ። እስክንድር ነጋ በሁሉም ልብ ውስጥ ካለ የእስክንድር ነጋ ስጋት እብድ ያስባለው ሰጋት በኢትዮጵያ ተፈፅሞ በድጋሚ በከፈ ሁኔታ ሊደገም ሲል እስክንድር ነጋ ያለው እውነት ነበር ከተባለ ። እስክንድር ነጋ አልተሠረም የ እስክንድር ነጋ አቋም ሁሉም ከያዘው እና ድምፅ ካረገው ። እስክንድር More/ተጨማሪ…
ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነታችን የት ነው?
(ጌንመ ዘብሔረ አዲስ አበባ )ዛሬ በውስጤ ስለሚብሰለሰለው የኦሮሞ ማንነት ጉዳይ እንነጋገራለን:: ሀሳቡን ከእኔ የተሻሉት ደግሞ አዳብረው ቢያቀርቡት ትልቅ ትርፍ ይኖረዋል ብዬ አምንለሁ:: ኦሮሞነት በሁለት ይከፈላል:: እነርሱም ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነትና ባንዳዊ ኦሮሞነት ነው:: ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነት ሀገር በቀል የሆነ ጥርት ያለ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ባንዳዊ ኦሮሞነት ደግሞ መነሻውን ኢትዮጵያን ሊያፈርሷት ከሚፈልጉት ከነ ግብፅ ፣ ጣሊያን ፣ አረቦችና አውሮፓዎች ያደርጋል::እነዚህን ማንነቶች More/ተጨማሪ…
Why Eskinder Nega Must be Released Immediately and Unconditionally
By Aklog Birara (Dr), former Senior Advisor, the World Bank, ret.The accusation and incarceration of the renowned Ethiopian human rights and democraticactivist, humanist and journalist, Mr. Eskinder Nega, under the false pretext of inciting ethnic and religious violence in Addis Ababa, Ethiopia and of terrorism is a travesty. The charges are patently untrue. The dictatorial More/ተጨማሪ…