ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና

መረጃ ! በእስክንድር ነጋ ላይ በማረሚያ ቤት ድብደባ ተፈጽሞበታል
በእስክንድር ነጋ ላይ በማረሚያ ቤት ድብደባ ተፈጽሞበታል ። በዚህም ምክንያት ጉልበቱ መቁሰሉን ዋና ሳጅን መስፍን ይልማ የተባሉ የቂሊንጦ ወህኒ ቤት የፈረቃ ሓላፊ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል! በዛሬው ዕለት እስክንድር ነጋ ችሎት መቅረብ አልቻለም ።ይህም በመሆኑ በተከታታይ ምስክር የመስማት ቀጠሮ ተሰርዞ ፤ ለፊታችን ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ተዘዋውሯል።ከዚሁ ጋር በተያያዘ ችሎት ለመታደም የተገኙ በጅምላ ታፍሰው More/ተጨማሪ…

ነገም እንደዛሬው የሞራል ግዴታችንን እንወጣ!
በዛሬው የእነ እስክንድር ነጋ ችሎት ላይ ለመታደም የፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ድረስ መጥታችሁ ‘አዳራሽ ሞልቷል’ በሚል ችሎቱን ሳትታደሙ የተመለሳችሁ የፍትሕ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ተቆርቋሪዎች በርካቶች ናችሁ። ከኅሊና እስረኞች ጎን መሆናችሁን ስላሳያችሁን በእጅጉ እናመሰግናለን።ችሎቱን የታደማችሁም ሆነ የተከለከላችሁ አጋርነታችሁን አሳይታቸሰኋልና ፈጣሪ አጋር ይሁናችሁ። የሞራል ግዴታችሁን መወጣታችሁ በታሪክ ተመዝግቦ ለትውልድ እንደሚተላለፍም ተስፋ እናደርጋለን።ችሎቱ ነገም ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. More/ተጨማሪ…

ዐቃቤ ሕግ በእነ እስክንድ ነጋ ላይ የሚቀርቡ ምስክሮች ዝርዝር በሚዲያ እንዳይቀርብ ያቀረበውን አቤቱታ ፍ/ቤት ውድቅ አድርጎታል
በዚህም መሰረት ፦በነ #እስክንድር ነጋ ላይ ከነገ ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በግልፅ ችሎት እንዲመሰክሩ ዐቃቤ ሕግ የዘረዘራቸው ሰዎች ስም ዝርዝር:-1. ፈንታሁን አሰፋ2. መንበረ በቀለ3. ወርቁ ታደሰ4. ፍፁም ተሰማ5. ደረጀ ግዛው6. ቴዎድሮስ ለማ7. ያየህ ብርሃኑ8.ጌትነት ተስፋዬ9. ትንሳኤ ማሞቀሪ የ12 ምስክሮች ስም ዝርዝር ነገ ጧት እንዲቀርብ ታዝዟል። ከላይ ከተጠቀሱት መካከል ሁለቱ ነገ ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ ተብሎ More/ተጨማሪ…
ጋዜጣዊ መግለጫ

ስለማሳወቅ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት አዲስአበባ
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤትአዲስአበባጉዳዮ:-የምርጫ ቅስቀሳ የመክፈቻ ስነስርዓት ዝግጅትን ስለማሳወቅ እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ የብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የምረጡኝ ቅስቀሳና የምርጫ ዘመቻ የካቲት 8/2013ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ /ባልደራስ/ አማራ ብሔራዊ ንቀናቄ/አብን/ ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዋ አንድነት ፓርቲ/አብአፓ/ ከየካቲት 14-16/2013ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የምርጫ ቅስቀሳ የመክፈቻ ስነስርዓት አዘጋጅቷል ስለሆነም More/ተጨማሪ…
የሀዘን መግለጫ
በኢዜማ ፓርቲ አባል በአቶ ግርማ ሞገስ ለገሰ ላይ በቢሾፊቱ/ደብረ ዘይት ከተማ የተደረገውን የግድያ ወንጀል የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እጅጉን እንደሚያወግዘው እየገለፀ ለሟች ቤተሰብ እና ለባልደርቦቹ መፅናናትን ይመኛል፡፡
ብሄራዊ መግባባት ሽብር ባልፈጸመ ሰላማዊ ታጋይ ላይ የሽብር ክስ በመመስረት ህጉን የፖለቲካ ተገዥ በማድረግ አይገኝም!!!
“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”! እናት አገራችን ውዲቷ ኢትዮጵያ ከአያት ቅድም አያቶች አጥንት ፍላጭ ተማግራ፣ አፈሯ በደማቸው ተለዉሶ ተቦክቶና ተጋግሮ ለሺዎች ዘመን የቆመች ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ የበርካታ ነገዶች ባህል ከባህል፣ሃይማኖት ከሃይማኖት ነገድ ከነገድ ተስበጣጥሮ ያቆማት የውህድ ማንነት ተምሳሌት ሀገር ናት፡፡ ይህም በልጆቿ ተጋድሎ ለዘመናት ከውጭ ወራሪ ሀይል ተጠብቃ በመቆየት የጥቁር ህዝብ ፈርጥ እንድትሆን አድርጓታል፡፡ ሆኖም በልጆቿ More/ተጨማሪ…
መጣጥፍ – ነፃ አስተያየት
ፍርድ ቤቱ ሆይ! (አስካለ ደምሌ፤ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት (የፖለቲካ እስረኛ))
በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከስሸ ያለ አንዳች ጥፋት ቃሊቲ ወህኒ ቤት እገኛለሁ።More/ተጨማሪ…
ፈሪሃ እስክንድር (ጌጥዬ ያለው)
የዚህ መጣጥፍ ርዕስ እስክንድር ነጋ ከአሳሪዎቹ እንደሚበልጥ ለማሳየት የተሰየመ እንጂ ስጋ ለባሹን ሰው ከፈጣሪ ለማስተካከል እንዳልሆነ ይታወቅ፡፡ More/ተጨማሪ…
መንግሥታዊው የገዳ ወረራ (ስንታየሁ ቸኮል፤ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት (የህሊና እስረኛ))
(በተለይ ለኢትዮ 360 ሚዲያ የተላከ) ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም. የአክቲቪስት አጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ከተሰማ በኋላ በሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ችግሮች ተከስተዋለል፡፡ አምባገነኑ የአብይ አሕመድ ቡድን ክስተቱን ተገዳዳሪዎቹን ሁሉ የመደብደቢያ ዱላ አድርጎታል፡፡ ባለፉት ሰባት ወራት ፖለቲካዊ አሰላለፎች እንዳልነበር ሆነዋል፡፡ ዜጎች ማሕበራዊ ረፍት አጥተዋል፡፡ ዐማራዎች በየቦታው እየታደኑ እንደ አውሬ መታረዳቸው እጅግ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ መንግሥት ተብየውም አራጅ፤ አሳራጅ More/ተጨማሪ…
ክብር ለእነ ተመስገን ገብሬ
ጣልያኖች እየጠሩ ከሚወስዷቸዉ ሰዎች መካከል ሆኘ ተወሰድኩ። ከሰዉ መሀል ጠርተዉ ወስደዉ መረሸን ልማዳቸዉ ስለነበረ ወደ ሞት እየሄድን እንደሁ ታዉቆኛል። የተቆፈረ ጉድጓድ አፋፍ ስር ቁመናል። ከጀርባችን ደግሞ አናታችን ላይ አፋቸዉን አነጣጥረዉ የተደቀኑ መድፎች አሉ። እስከዛሬ ሰዎች ሲገደሉ አይቻለሁ። አሁን ተራው የእኔ ነው። ሞት ምን ይመስል ይሆን? መድፎች ተናገሩ፤ ተተኮሰ። ወደ ጉድጓዱ ወደቅን። መድፉ ብዙዎችን የገደለ ቢሆንም More/ተጨማሪ…