ጥናታዊ ጽሁፍ
የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ የኢኮኖሚ ችግሮች ፣ ምክንያቶቻቸው እና መፍትሄዎቻቸው
አመሃ ዳኘው ተሰማየባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ም/ሊቀመንበርየሃገራችን ኢኮኖሚ ከኮቪድ እና ከእርስ በእርስ ጦርነቱም በፊት የነበረበት ሁኔታ አስከፊ ነበር። አሁን የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት ያስከተለው ተጽዕኖ ሲጨመርበት ኢኮኖሚውን ከድጡ ወደ ማጡ በማስገባት የከፋ የችግር አረንቋ ውስጥ ከቶታል፡፡ መንግሥት ለራሱ እንዲስማማ እያደረገ በሚያወጣው መረጃ መሰረት በ2014 የዋጋ ግሽበቱ 38.9 በመቶ እንደነበር ቢገለፅም በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ 50% More/ተጨማሪ…
ዜና

ሁለቱም የግፍ እስረኞች ለ ታህሳስ 19 ተቀጠሩ
የባልደራስ ፓርቲ አባል የሆኑት የግፍ እስረኞች አቶ ካሱ ደስታና አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ በአራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል። በዚህም መሰረት:- በትናንትናው ዕለት (13/04/2015ዓ.ም) አቶ ካሳሁን ደስታ በአራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት መቅረባቸው ይታወሳል። ችሎቱም የፖሊስን መዝገብ ለመመርመር ለአዳር ቀጥሮ ነበር። ፖሊስ ባቀረበው መዝገብ የሶስት ሰዎች ቃል የተቀበለ መሆኑን ገልጿል።ችሎቱ በትላንትናው እለት ፖሊስ የጠየቀውን 14 ቀናት More/ተጨማሪ…

የግፍ እስረኛው አቶ ካሳሁን ለይደር ተቀጠሩ
በሀሰት ክስ ለታሰሩት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ስንቅ ለማቀበል እና ለመጠየቅ በሄዱበት በፖሊስ ታግተው እዛው የቀሩት አቶ ካሳሁን ደስታ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በቀጠሯቸው መሰረት ፍ/ቤት ቀርበዋል።ፓሊስ በዛሬው ችሎት ላይ አቶ ካሳሁን ሌላውን እስረኛ አቶ ናትናኤልን ለመጠየቅ በሄዱበት እንዳሰራቸው ክዷል። ይባስ ብሎም አቶ ካሳሁንን ያሰረበትን ምክንያት ሲናገር ”በአምሀ ደስታ ት/ቤት በነበረው ተቃውሞ ላይ ከኋላ መኪና ይዘው ሲያስረብሹ More/ተጨማሪ…
የግፍ እስረኞቹ አቶ ካሳሁን ደስታ እና አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ነገ እና ከነገ ወዲያ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጉዳይ አስፈፃሚ እና ንቁ ተሳታፊ የሆኑት አቶ ካሳሁን ደስታ ባለፈው ታህሳስ 06/2015 ዓ.ም ፍ/ቤት መቅረባቸው ይታወሳል። ችሎቱም ተጨማሪ 7 ቀናትን ሰጥቶባቸው ነበር። በዚህም መሰረት ነገ ሀሙስ 13/04/2015 ዓ.ም በአራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የሚቀርቡ ይሆናል። ሌላው በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ የምክር ቤት አባል እና ንቁ ተሳታፊ የሆኑት More/ተጨማሪ…
ጋዜጣዊ መግለጫ
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ እና አቶ ካሳሁን ደስታ እስር ህገ ወጥ በመሆኑ የገዥው ፓርቲ እንዲፈታቸው ባልደራስ አበክሮ ያሳስባል
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ እና የፓርቲው ንቁ አባልና ጉዳይ አስፈፃሚ አዲስ አበባ ውስጥ ትላንት ህዳር 03/2015 ዓ.ም. በፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታውቋል፡፡ በቅድሚያ የታሠሩት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ሲሆኑ ለእሳቸው ስንቅ ለማቀበል አቶ ካሳሁን ደስታ በሄዱበት ወቅት እሳቸውንም ፖሊስ አስሮ አስቀርቷቸዋል። የአዲስ አበባ መሥተዳድር እና የኦህዴድ/ብልጽግና መር መንግሥት ቆሜለታለሁ ከሚለው More/ተጨማሪ…
በኦሮሚያ ክልል በፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች ፕሮግራማዊ ተልእኮ እየተመራ ያለው የአማራን ዘር የማጥፋት ኢ-ሰብዓዊና አፀያፊ ድርጊት ሊቆም ይገባል
ቀን 29/03/2015 ዓ.ም በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ የሚኖሩ በኦሮሚያ ክልል ልዩ ሃይል እና በሸኔ ሽብርተኞች ጥምር ኃይል በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁሐን በግፍ መጨፍጨፋቸውን ከጥቃቱ የተረፉ የአማራ ተወላጆች በየጊዜው በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡ ከዚህ ቀደም በአማራ ተወላጆች ላይ በተካሔደው ጭፍጨፋ ኦነግ ሸኔ የተባለው ሽብርተኛ ቡድን ግንባር ቀደም መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ አሁን ላይ ግን የኦሮሚያ ልዩ ኃይልም ተሳታፊ እንደሆነ በገሃድ More/ተጨማሪ…
የሰላም ድርድሩን አስመልክቶ ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ።
በህወሓትና በኦህዴድ/ብልፅግና መሃል ያለው የስልጣን ሽኩቻ እንጅ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት እንዳልሆነ ይታወቃል። በሶስተኛው ዙር ጦርነት ወቅት በኦህዴድ/ብልፅግና መንግሥት በኩል የህወሓትን የመዋጋት አቅም ሙሉ በሙሉ እንዲንኮታኮት ማድረግ መቻሉ በገሃድ ታይቷል። ይሁንና በሁለት ምክንያቶች ኦህዴድ/ብልጽግና በጦርነት ያገኘዉን ድል ያረጋገጠለትን የደቡብ አፍሪካ ስምምነት በናይሮቢ ስምምነት እየሻረዉ እንደሆነ የሰሞኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ኦህዴድ/ብልጽግና የህዉሃት ወታደራዊ/ፖለቲካዊ አደረጃጀት እንዳይከሰም የሚፈለገባቸዉ ምክንያቶች ሁለት More/ተጨማሪ…
መጣጥፍ – ነፃ አስተያየት

Eskinder Nega and Balderas
(By: Nebyou Woubshet) For the last four years the Ethiopian people have lived through silent suffering. The frightening silence, encircling the Ethiopian sky, some call it fear, some call it public wisdom, and others call it national despair. It is in such unprecedented national crisis and despair that the most courageous Ethiopian patriotic soul came More/ተጨማሪ…
የሰሜኑ ጦርነትና የመላ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት!
እስክንድር ነጋ! የህሊና እስረኛ፣ቂልንጦ አዲስ አበባ !!

እስር ቤት፤ ደርሶ መልስ
(ጌጥዬ ያለው)የገዥው ፓርቲ የጎበዝ አለቃ (በፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የምርጫና የምርጫ ስነ ስርዓት አዋጅ መሰረት በጉባኤ ያልተመረጠ) አብይ አሕመድ እንዳልተቀባ ንጉስ ድንገት ሥልጣን ላይ ጉች ካለ በኋላ ሆይ ሆይታው ብዙ ነበር። ሆኖም የጫጉላ ሽርሽሩ ከአንድ የጎጃም መኳንንት ሰርግና ምላሽ የበለጠ ጊዜ አልወሰደም። ከዓመት ባነሰ ጊዜ እውነቱ ተገለጠ። እውነተኛ ማንነቱን ከሕዝብ ለመደበቅ የስለላና የደህንነት ሙያው እምብዛም አልጠቀመውም ማለት More/ተጨማሪ…