ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
የእነዋለልኝ መኮንን ትግል የተላላኪነት ሚና እንደነበር ምሁራን ተናገሩ
በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ ጠንሳሽ እንደነበር የሚነገርለት ዋለልኝ መኮንን እና በተማሪዎች ንቅናቄ ውስጥ የነበሩ የትግል አጋሮቹ የጀብሀ መልዕክተኞች እንደነበሩ ምሁራን ተናግረዋል፡፡ በወቅቱ በተማሪዎች እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳታፊ የነበሩትና በተለያዩ የፖለቲካ ትንታኔያቸው የሚታወቁት ብሎም የ‹ሀገራዊ ብሔርተኝነትና ዘውጋዊ ብሔርተኝነት በኢትዮጵያ› መጽሐፍ ደራሲ አቶ አምሀ ዳኘው ዋለልኝ መኮንን የአማራ ተወላጅ ቢሆንም የተገንጣይ ፖለቲካ አቀንቃኙ የጀብሀ ተላላኪ እንደነበር እማኝ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ More/ተጨማሪ…
መንግሥት ባልደራስ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ከለከለ
ባ ል ደ ራ ስለእውነተኛ ዴሞክራሲፓርቲ (ባልደራስ)የ ሚ ያ ስ ተ ባ ብ ረ ውየተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ በአዲስ አበባ እናበልዩ ልዩ የውጭ ሀገራትከተሞች ሊካሄድ ታቅዷል::ይሁን እንጂ እሁድ ጥር 23 ቀን 2013ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሊከናወን የነበረውንትዕይንተ ሕዝብ በኦሕዴዷ አዳነች አቤቤየሚመራው የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅህፈትቤት ከልክሏል::በተቃውሞ ሰልፉ አራት ፖለቲካዊአጀንዳዎች ማለትም በአማራ ሕዝብ ላይእየደረሰ ያለውን መንግሥታዊ ጅምላጭፍጨፋ፣ የባልደራስ አመራሮችንፖለቲካዊ More/ተጨማሪ…