ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት በሰማዕታት የመታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ
በዛሬው እለት የካቲት 12/ የሰማዕት ቀን ምክንያት በማድረግ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራርና አባላት ስድስት ኪሎ በሚገኘዉ የጀግኖች ሰማዕታት የመታሰቢያ ሐዉልት በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በባለፈው ዓመት የባልደራስ ለእዉነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዝደንት እስክንድር ነጋ ለጀግኖች ሰማዕት የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ፤ በቦታው ለተገኙ የሚዲያ አካላት ” ባልደራ በምርጫ አሸንፎ ህዝብ እዱሉን ከሰጠዉ ይህንን ቀን እጅግ በጎላ More/ተጨማሪ…
የካቲት 12፤ እየወደቁ የማሸነፍ ተምሳሌት
(የህሊና እስረኛው ስንታየሁ ቸኮል ከቃሊቲ ወህኒ ቤት ያስተላለፈው መልዕክት) አገር ወዳዶቹ አብርሐ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም በግራዚያኒ ላይ በሠሩት ጀብዱ ከ30 ሺህ በላይ ወገኖቻችን ወድቀዋል። የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነው። ነገር ግን የካቲት 23 ደግሞ የድል ቀን ነው። የአድዋ ቀን ነው። የማሸነፍ ቀን ነው። እየሞቱ ማልቀስ ብቻ ሳይሆን እየወደቁ ድል እንዳለ አድዋ ምስክርነቱን ሰጥቷል። እንደ More/ተጨማሪ…
አብን የባልደራስመኢአድን ጥምረት ሊቀላቀል ነው
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የባልደራስ- መኢአድን ጥምረት በመቀላቀል መጭው ሀገራዊ ምርጫ ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) እና ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህም የመራጮች ድምፅ እንዳይከፋፈል ያግዛል፡፡ ሦስቱ ፓርቲዎች ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት እየሰሩ ሲሆን በተለይ በአዲስ አበባ ፖለቲካ ላይ ተመሳሳይ አቋም አላቸው፡፡ ከተማዋ የሁሉም ነዋሪዎቿ እንደሆነች ያምናሉ፡፡ በአዲስ አበባ More/ተጨማሪ…