ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
ለሚዲያዎች ሁሉ !
ጉዳዩ ፦ ከሃገራዊ ምርጫው ጋር በተያያዘ የፕሬስ ኮንፈረንስ ጥሪን ይመለከታል !ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ በሆነ መንገድ እውቅና አግኝቶ የመጪው ሃገራዊ ምርጫ ተፎካካሪ ፓርቲ ሆኖ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ መርሃ ግብር መሰረት እጩዎቹን በማስመዝገብ በኩልና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለሃገራችን ህዝብ ገለፃ ለማድረግ አቅዷል ።በመሆኑም መጋቢት 2 ቀን 2013 More/ተጨማሪ…
ዐቃቤ ሕግ የእግድ ደብዳቤ ይዞ ቀረበ !
በድብቅ ካልሆነ ምስክሮችን አላቀርብም በማለት ፤ ዐቃቤ ሕግ የእግድ ደብዳቤ ይዞ ቀረበ !የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አስቀድሞ በሰጠው ቀጠሮ መሰረት ፤ በዛሬው እለት የካቲት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ዐቃቤ ህግ ምስክሮችን አቅርቦ እንዲያስመሰክር ትዕዛዝ የተሰጠበት ቀን ነው ።ይሁን እንጂ ዐቃቤ ህግ ከጠቅላይ ፍ/ቤት የእግድ ደብዳቤ በማቅረቡ ፤ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በዛሬው እለት ዐቃቤ ህግ More/ተጨማሪ…
ሀገራዊ ጥሪ!
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በዓለም ዙሪያ ለሚገኝ ጥቁር ሕዝብና በዓሉን ለሚያከብሩ የሰው ልጆች ሁሉ መልካም የአድዋ ድል በዓል እንዲሆን ይመኛል። የዘንድሮውን በዓል የምናከብረው እጅ ከፈንጅ ከያዝነው መንግሥታዊው የታሪክ ሌባ ቡድን ጋር ተፋጠን ነው። ይህ ቡድን ንጉሰ ነገስት እምዬ ምኒልክን እና ብርሐን ዘ ኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱን ከአድዋ ታሪክ ለመሰረዝ እየተፍጨረጨረ ይገኛል። በምትኩ መንግሥታዊ More/ተጨማሪ…