ዜና(News)
አስቸኳይ መልዕክት!ለጋዜጠኞች !
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በነገው ዕለት የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ በሀርመኒ ሆቴል ” የአዲስ አበባ የራስ ገዝ ጥያቄ ” አስመልክቶ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለብዙሃን መገናኛ ጥሪ ማስተላለፍ የሚታወቅ ነው።ሆኖም ግን በሀርመኒ ሆቴል ምክንያት ማምሻውን በደረሰን መረጃ መሠረት፤ የነገውን ዝግጅት ማካሄድ እንደማይችል ተገልጿል ።ይህም በመሆኑ ባልደራስ ጉዳዩን አጣርቶ የደረሰበትን ነገር የሚገልጽ መሆኑን More/ተጨማሪ…
ለሚዲያ አካላት የቀረበ ጥሪ !
በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በነገው ዕለት የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ በሀርመኒ ሆቴል ” የአዲስ አበባ የራስ ገዝ ጥያቄ ” አስመልክቶ በተጋባዥ እንግዶች ጥናታዊ ጽሑፍ የሚቀርብ ሲሆን ፤ በእለቱ ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች እና አባላት ጋር ውይይት ይካሄዳል ።ዝግጅቱ ለሁሉም የብዙሃን መገናኛ ክፍት በመሆኑ ባልደራስ ጥሪውን ያቀ
በእነ እስክንድር የክስ መዝገብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ለየካቲት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
በእነ እስክንድር የክስ መዝገብ ጉዳዩን በዋነኛነት የያዘው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አስቀድሞ በሰጠው ቀጠሮ መሰረት ፦ የምስክር አቀራረብ ሒደት ላይ ፤ ለምስክሮች ደሕንነት ሲባል በምስክር ጥበቃ አዋጁ መሰረት በዝግ ችሎትና ከመጋረጃ ጀርባ ቃላቸውን እንዲሰጡ ይፈቀድልኝ ሲል ፤ ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን መቃወሚያ ውድቅ አድርጓታል ።በዚህም መሰረት ዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን አቅርቦ እንዲያሰማ ቀጠሮ በተሰጠበት ቀን ፤ ዐቃቤ ሕግ More/ተጨማሪ…