ዜና(News)
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲን በመወከል በአዲስ አበባ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረቡ እጩዎች ዝርዝር
1. ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ ምርጫ ክልል 1እና 92. ልጅ ጌታቸው ተስፋዬ ምርጫ ክልል 2/143. አርኪቴክት አለሙ ጌታቸው ምርጫ ክልል 34. ኢ/ር ቢኒያም መለስካቸው ምርጫ ክልል 45. ወ/ሮ ፅጌረዳ ቀለመወርቅ ምርጫ ክልል 56. አቶ ፀጋዬ እንግዳ ምርጫ ክልል 67. አቶ ዘለሌ ፀጋስላሴ ምርጫ ክልል 78. ወ/ት ዘቢባ በኢብራሂም ምርጫ ክልል 89. አቶ አዲሱ ሀረገውይን ምርጫ ክልል More/ተጨማሪ…
ለሚዲያ አካላት የቀረበ ጥሪ !
በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በነገው ዕለት መጋቢት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋት 2:30 ሰዓት ጀምሮ በአዚማን ሆቴል ” አዲስ አበባ ትላንት እና ዛሬ ” አስመልክቶ በተጋባዥ እንግዶች ጥናታዊ ጽሑፍ የሚቀርብ ሲሆን ፤ በእለቱ ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች እና አባላት ጋር ውይይት ይካሄዳል ።ዝግጅቱ ለሁሉም የብዙሃን መገናኛ ክፍት በመሆኑ ባልደራስ ጥሪውን ያቀርባል።
እነ እስክንድር ነጋ ለሚያዝያ 11 ተለዋጭ የችሎት ቀጠሮ ተሰጣቸው
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ዛሬ መጋቢት 15 ቀን የከፍተኛው ፍርድ ቤት ችሎት ቀርበዋል። ፍርድ ቤቱ ብይን መስጠት የሚችለው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ውሳኔ ካወቀ በኋላ እንደሆነ በመጥቀስ ለሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የሚዳኘው የይግባኝ ችሎት More/ተጨማሪ…
ትብብሩ ለኢትዮጵያ ተስፋ ፤ ለአዲስ አበባ የህልውና ጉዳይ ነው !
የባልደራስ ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋ ከቃሊቲባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ፤ በዛሬው ዕለት መጪው ሃገር አቀፍ ምርጫ በትብብር ለመስራት መስማማታችን ለህዝብ ይፋ ሆኗል ። ይህ ትብብር የአብን እና የባልደራስ ብቻ እንዳይሆን ፥ ባልደራስ ለባለፉቱ ወራት ይፋዊ ጥሪ ለፓርቲዎች በማቅረቡ ፤ በአዲስ አበባ ላይ የተጋረጠውን አደገኛ ችግር፤ በእኩል ለመጋፈጥ እና በዲሞክራስያዊ የምርጫ ሥርዓት፣ ለህዝብ ጠንካራ More/ተጨማሪ…