June 2, 2021 እነ እስክንድር በእጩነት እንዳይመዘገቡ የሚከለከሉበት ህጋዊ ምክንያት የለም !በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መካከል በተካሄደ ክርክር የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ !!የእነ እስክንድር በእጩነት በተመለከተየፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ