ዜና(News)
ስለባልደራስ የእናቶች አስተያየት
እኔ-እናቴ ሰላም ዋሉማዘር-እግዚያብሄር ይመስገንእኔ- ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፖርቲ ዎች ነን ከተማችንን ለማዳን የእርስዎ ድምጽ ያስፈልገናል ካርድ አውጥተዋል ?!ማዘር- አዎ አውጥቻለሁ ልጄ ባልደራስ ማለት የዛ ጀግና የእስክንድር ነጋ ነው አይደል ?!እኔ-አዎ እናቴ !ማዘር-እንደው ምን አድርግ ነው የሚሉት?እኔ- እናቴ እውነትን ስለያዘ ይፈሩታል ፤ ከምርጫ ውጭ ለማድረግ ነው ። ሀሳብን ግን ማሰር አይችሉም የሱን ዓላማ ይዘን እስከመጨረሻው እንሄዳለን።ማዘር- More/ተጨማሪ…
ባልደራስ በአዲስ አበባ ደረጃ የተቋቋመ የመጀመሪያው ‘ክልላዊ’ የፖለቲካ ፓርቲ
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ቀኝ ዘመም (Center to right) ፓርቲም ነው። ባልደራስ ጥር 3 ቀን 2012 ዓ.ም. በሀቀኛው ጋዜጠኛ እና በፅኑው የሰብዓዊ መብቶች ታጋይ በአቶ እስክንድር ነጋ መሪነት በጎዳና ላይ ተመሰረተ። የግል ኩባንያ ከሆነው ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በዘጠና ሺህ ብር የተከራየውን የስብሰባ አዳራሽ በአምባገነኑ መንግሥት ተከልክሎ ጎዳና ላይ ቅድመ መሥራች More/ተጨማሪ…
ወ/ሮ መሶበወርቅ ቅጣው፤ በባልደራስ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ ሕዝባዊ ውይይት ላይ ያደረጉት ንግግር
ክቡር አቶ አምሀ ዳኘው የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፣ ክቡር ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ የተከበራችሁ እጅግ የምናከብራችሁ ደጋፊዎቻችን እና የፓርቲያችን አባላት በቅድሚያ በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የሚወዳደሩ የፓርላማ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት እጩዎቻችንን ለመተዋወቅና በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት ጥሪያችንን አክብራችሁ በመምጣታችሁ በራሴና በባልደራስ More/ተጨማሪ…
ባልደራስ ለአዲስ አባባ ባዘጋጀው ማኒፌስቶ ዙሪያ ከእጩዎች ጋር ምክክር አደረገ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ለፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የተወከሉ እጩዎች ፤ለአዲስ አበባ በተዘጋጀው የምርጫ ማኔፌስቶ መርሐግብር ወይም አብይ ጉዳዮችን አፈፃፀም በተመለከተ ፤ውይይት እና ምክክር ።