ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
እነ እስክንድር ነጋ ለሚያዝያ 11 ተለዋጭ የችሎት ቀጠሮ ተሰጣቸው
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ዛሬ መጋቢት 15 ቀን የከፍተኛው ፍርድ ቤት ችሎት ቀርበዋል። ፍርድ ቤቱ ብይን መስጠት የሚችለው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ውሳኔ ካወቀ በኋላ እንደሆነ በመጥቀስ ለሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የሚዳኘው የይግባኝ ችሎት More/ተጨማሪ…
ትብብሩ ለኢትዮጵያ ተስፋ ፤ ለአዲስ አበባ የህልውና ጉዳይ ነው !
የባልደራስ ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋ ከቃሊቲባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ፤ በዛሬው ዕለት መጪው ሃገር አቀፍ ምርጫ በትብብር ለመስራት መስማማታችን ለህዝብ ይፋ ሆኗል ። ይህ ትብብር የአብን እና የባልደራስ ብቻ እንዳይሆን ፥ ባልደራስ ለባለፉቱ ወራት ይፋዊ ጥሪ ለፓርቲዎች በማቅረቡ ፤ በአዲስ አበባ ላይ የተጋረጠውን አደገኛ ችግር፤ በእኩል ለመጋፈጥ እና በዲሞክራስያዊ የምርጫ ሥርዓት፣ ለህዝብ ጠንካራ More/ተጨማሪ…
እስክንድር ነጋና ስብሀት ነጋን በአንድ ክፍል ውስጥ ለምን?
በግፍ የታሰሩት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች አቶ እስክንድር ነጋ እና አቶ ስንታየሁ ቸኮል በሚኖሩበት ጠባብ የእስር ቤት ክፍል ውስጥ የት.ሕ.ነ.ግ. አማፂያን ቡድን መሪዎች አቶ ስብሃት ነጋ እና ዶ/ር አብርሀም ተከስተ ተጨምረዋል። የአማፂው መሪዎች በቁጥጥር ስር ከዋሉ ጀምሮ በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ክፍል ውስጥ የቆዩ ሲሆን ዛሬ ወደ ቃሊቲ ወህኒ ቤት ተወስደዋል። ከሌሎች More/ተጨማሪ…