ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
ባልደራስ ለአዲስ አባባ ባዘጋጀው ማኒፌስቶ ዙሪያ ከእጩዎች ጋር ምክክር አደረገ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ለፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የተወከሉ እጩዎች ፤ለአዲስ አበባ በተዘጋጀው የምርጫ ማኔፌስቶ መርሐግብር ወይም አብይ ጉዳዮችን አፈፃፀም በተመለከተ ፤ውይይት እና ምክክር ።
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲን በመወከል በአዲስ አበባ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረቡ እጩዎች ዝርዝር
1. ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ ምርጫ ክልል 1እና 92. ልጅ ጌታቸው ተስፋዬ ምርጫ ክልል 2/143. አርኪቴክት አለሙ ጌታቸው ምርጫ ክልል 34. ኢ/ር ቢኒያም መለስካቸው ምርጫ ክልል 45. ወ/ሮ ፅጌረዳ ቀለመወርቅ ምርጫ ክልል 56. አቶ ፀጋዬ እንግዳ ምርጫ ክልል 67. አቶ ዘለሌ ፀጋስላሴ ምርጫ ክልል 78. ወ/ት ዘቢባ በኢብራሂም ምርጫ ክልል 89. አቶ አዲሱ ሀረገውይን ምርጫ More/ተጨማሪ…
ለሚዲያ አካላት የቀረበ ጥሪ !
በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በነገው ዕለት መጋቢት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋት 2:30 ሰዓት ጀምሮ በአዚማን ሆቴል ” አዲስ አበባ ትላንት እና ዛሬ ” አስመልክቶ በተጋባዥ እንግዶች ጥናታዊ ጽሑፍ የሚቀርብ ሲሆን ፤ በእለቱ ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች እና አባላት ጋር ውይይት ይካሄዳል ።ዝግጅቱ ለሁሉም የብዙሃን መገናኛ ክፍት በመሆኑ ባልደራስ ጥሪውን ያቀርባል።