ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው
በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ 17 ላይ ከአዲስ አበባ ውጭ በገፍ ለመጡ ወጣቶች በሕገ ወጥ ሂደት የመራጮች ካርድ እየታደለ መሆኑን የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) የምርጫ ጣቢያዎች የክትትል ቡድን አስታውቋል።ክስተቱን በምስል ለመቅረፅ የሞከሩት የባልደራስ የአካባቢው ተወካይ አቶ አንተነህ ደሳለኝ በፖሊስ ታስረዋል።ወጣቶቹ የመጡት ኮድ 3፡27401 ኦሮሚያ በሆነ አይሱዙ ተሽከርካሪ More/ተጨማሪ…
እንኳን ለ80ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል አደረሠን !
ክብር ለአርበኞቻችን !!ጣሊያን ከአድዋ ሽንፈቷ 40 ዓመታት በኋላ በዘመናዊ የጦር መሣሪያና በወታደራዊ ኃይል ይበልጥ ደርጅታ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒቶ ሙሶሎኒ ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ከሦስት አቅጣጫዎች ወረረች፡፡ ሚያዝያ 27 ቀን 1928 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ የዘመተው የጣልያኑ ጦር አዛዥ ጄኔራል ባዶሊዩ አዲስ አበባ ገብቶ በታላቁ ቤተ መንግሥት የጣሊያንን ባንዲራ ሰቀለ። ከአድዋው ዘመቻ ያልተሻለ የጦር ትጥቅ የነበራት ኢትዮጵያም የጣሊያንን ጦር More/ተጨማሪ…
ምስክሮች በግልፅ ችሎት ይሰሙ ወይስ በድብቅ የሚለውን ፍርድ ለመስጠት ለግንቦት 4 ተለዋዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ !
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ፤ በዛሬው እለት በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ከቃሊቲ እስር ቤት ሆነው በፕላዝማ ቀርበዋል።ዛሬ በዋለው ችሎች ይጠበቅ የነበረው ፤ የዐቃቤ ህግ ምስክሮች በግልፅ ችሎት ይሰሙ ወይስ በድብቅ የሚለውን ፍርድ ለመስጠት የተያዘ ቀጠሮ ነበር ፤ More/ተጨማሪ…