ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
ባልደራስ በአዲስ አበባ ደረጃ ያዘጋጀውን የምርጫ ማኒፌስቶውን ይፋ አደረገ !!
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በዛሬው ዕለት በራዲሰን ብሉ ሆቴል “አዲስ አበባ ራስ ገዝ አስተዳደር እናደርጋታለን ! ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ደራጃ የተዘጋጀውን ማኒፌስቶውን ይፋ አደረገ ።ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው ማኒፌስቶ 120 ገፆች ያሉትና በ2 ምዕራፎች የተከፋፈለ ነው። የአዲስ አበባ ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶቿን በ19 ንዑስ ምዕራፎች በዝርዝር በማስቀመጥ ፤ ለእነኚህ More/ተጨማሪ…
ፍርድ ቤቱ መፍረድ አልቻለም !!
ምስክሮች በግልፅ ችሎት ይሰሙ ወይስ በድብቅ የሚለውን ፍርድ ለመስጠት ዛሬ ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ለወራት ጉዳዩን ይዞ ከቆየ በኋላ ” የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጸረ ሽብርና ሕገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ግራና ቀኝ መርምሮ ውሳኔ ይስጥ ” በማለት ትዕዛዝ ሰጥቷል ።ትዕዛዝ የተሰጠው More/ተጨማሪ…
ለሚዲያ አካላት የቀረበ ጥሪ !
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ከዚህ ቀደም ሃገር አቀፍ የሆነውን ማኒፌስቶውን ይፋ ማድረጉ የሚታወቅ ነው፡፡በነገው ዕለት ግንቦት 3 ቀን 23/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በራዲሰን ብሎ ሆቴል በአዲስ አበባ ደረጃ የተዘጋጀው ማኒፌስቶ ይፋ የማድረግ እና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ስለሚያካሄድ የድርጅታቹህ ሚዲያ ራዲሰን ብሉ ሆቴል በመገኘት የሚዲያ ሽፋን እንድትሰጡን ስንል በአክብሮት እየጋበዝን ለሚደረግልን ትብብር በቅድሚያ እናመሰግናለን ።ዝግጅቱ More/ተጨማሪ…