ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
የባልደራስ ፓርቲ አማራጭ የኢኮኖሚ ሞዴል
ዜጎች በተፈጥሮ እኩል በመሆናቸው የሰብዓዊ እንዲሁም የዜግነት መብታቸው መከበር አለበት፡፡ ተዘዋውሮ የመስራት፣ የመወሰን፣ ሀብት የማፍራት፣ በተገቢው ፍትሕ የመዳኘት እንዲሁም ንቁ ተሳትፎ የማድረግ እኩል ዕድል እና መብት አላቸው፡፡ በዘር፣ በቀለም፣ በሀብት፣ በጾታ፣ በሀይማኖት፣ በአመለካከት፣ ወዘተ. ላይ የተመሰረተ አድልዎ ተገቢ አይደለም ብሎ ባልደራስ ያምናል። አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ከተማ ናት ሲልም በዚሁ የማያወላውል መርሑ እና ፅኑ እምነቱ More/ተጨማሪ…
እነ እስክንድር ነጋ ለመጪው ምርጫ በእጩነት ተመዝግበው መወዳደር እንደሚችሉ የሰበር ሰሚ ችሎት ወሰነ
በቅድስት ሙላቱየፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ሰበር ሰሚ ችሎት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩም እና አስካለ ደመሌ ለፓርቲው በእጩነት ተመዝግበው መወዳደር እንደሚችሉ ውሳኔ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ያስተላለፈው ዛሬ ሰኞ ግንቦት 16 በነበረው የችሎት ውሎው ነው።ችሎቱ ውሳኔውን የሰጠው የባልደራስ ፓርቲ አመራሮችን በተመለከተ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈውን እና በስተኋላ More/ተጨማሪ…
እነ እስክንድር ነጋ ወደ ቂሊንጦ እንዲዘዋወሩ ቃሊቲ ወህኒ ቤት ጠየቀ
#በአስቴር ስዩም ላይ የድብደባ ሙከራ ተደርጓል#ፍርድ ቤቱ ለግንቦት 17 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷልበቃሊቲ ወህኒ ቤት በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር (ቀለብ) ስዩም እና አስካለ ደምሌ ዛሬ ግንቦት 9 ቀን 2013 ዓ.ም. በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፀረ ሽብርና ሕገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በአካል ቀርበዋል። በችሎቱም በኢትዮጵያ More/ተጨማሪ…