ጥናታዊ ጽሁፍ
ዜና
ምርጫ ቦርድ እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ሊመዘግብ ነው !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በወሰነው መሰረት በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መሪዎች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ በመጭው ምርጫ በዕጩ ተወዳዳሪነት እንዲቀርቡ ለማድረግ ሥራዎችን መጀመሩን አስታውቋል። የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የምርጫ More/ተጨማሪ…
እነ እስክንድር በእጩነት እንዳይመዘገቡ የሚከለከሉበት ህጋዊ ምክንያት የለም !
በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መካከል በተካሄደ ክርክር የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ !! የእነ እስክንድር በእጩነት በተመለከተየፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ