ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

About Us | Contact Us | Sitemap |
April 24, 2021

ዶ/ር ሰለሞን ተሰማ

ዶ/ር ሰለሞን ተሰማ

#ጉለሌ ክ/ከ ምርጫ ክልል 11

አዲስ አበባ በምስለኔ ሳይሆን በመረጥካቸው ልጆችህ !!

ዕጩ ዶ/ር ሰለሞን ተሰማ እባላለሁ። በመጪው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፖርቲን ወክዬ በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከ ምርጫ 11 የሕ/ተ/ም/ቤት ተወዳዳሪ ስሆን ፤ ለአደስ አበባ ነዎሪዎች መልእክቴን እንደሚከተለው አስተላልፋለሁ።

ላለፉት 30 ዓመታት ተወልደክ ያደክባት/የኖርክባት አዲስ አበባ! አንተ ባልወከልካቸው ገዢዎች እጅ ውስጥ በመቆየቷ አንተም ሆንክ ልጆችህ ከኢኮኖሚው፣ ከማህበራዊውና ከፓለቲካው እንቅስቃሴዎች በመገፉታችሁ ያጣችሁትን ሁለንተናዊ ጥቅም የምታስመልሱበት ጊዜው አሁን ነው።

ይህንንም ማሳካት የምትችለው በየአካባቢህ ወደ-ተከፈቱ የምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ የምርጫ ካርድህን በመውሰድ ፤ ድምፅህን የአንተ መገፋት እና ሰቆቃ ለወለደው ለባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በመስጠት ብቻ እና ብቻ ነው!

አዲስ አበባ በምስለኔ ሳይሆን በመረጥካቸው ልጆችህ እንድትተዳደርና ተረኞች ከጋረጡብህ የሕልውና አደጋ ሊያድኑህ የሚችሉ ቁርጠኛ እና ባለብሩህ እዕምሮ እጬዎችን ባልደራስ ለእውኘነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አቅርቦልሃልና፤ ባልደራስን እንድትመርጥ የከበረ ጥሪዬን አቀርብልሃለሁ።

ባልደራስን መምረጥ ፍትህን፣ እኩልነትን፣ ነፆነትንና ዲሞክራሲን መምረጥ ነው !

ድል ለእውነተኛ ዲሞክራሲ !!!

ኢንጅነር ዓለማየሁ ዘቢባ ኢብራሂም

Related Posts

እጩ ተወዳዳሪ

አዲሱ ሀረገወይን

እጩ ተወዳዳሪ

መምህር ተሰማ አያሌው

እጩ ተወዳዳሪ

ዶ/ር ብርሃኑ ዘለቀ

Recent Posts

  • የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ በሰሜን አሜሪካ October 23, 2021
ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

ድል ለዲሞክራሲ!!!

© ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ Balderas for true democracy 2021