ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

About Us | Contact Us | Sitemap |
April 24, 2021

ዘለሌ ፀጋሥላሴ

ዘለሌ ፀጋሥላሴ

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ #ወረዳ 7

ዘለሌ ፀጋሥላሴ እባላላው በወረዳ 7 የሕዝብ ተወካዬች ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ ነኝ።

ስለ አዲስ አበባ ዝም አንልም ! አዲስ አበባ የአንድ ብሔር ናት መባሉን አጥብቄ አወግዛለው !!

አዲስ አበቤ ! በቅድሚያ መኖሪያዬ ማለት ካልቻልክ ሊውጥህ ባሰፈሰፈው ተረኛ ትበላለህ !!

እናም !!

ያለህ ዕድል አንድ ነው የምርጫ ካርድህን በጊዜ በእጅህ ይዘህ ለአዲስ አበባ ራስገዝነት የሚታገለውን ባልድራስን መምረጥ ነው! በቃ አንድ ነው ዕድልህ ተረኛን በድምፅህ መቅጣት !!

መላው እስልምና እምነት ተከታየች እንኳን ለ1442 ኢጅራ ረመዳን ፆም አደረሳችሁ ! አደረሰን !!

የክርስትና እምነት ተከታዩች ለትንሳዔ በዓሉ በሰላም ያድርሳችሁ !

በምርጫ ካርድህ ባልድራስን በመምረጥ አዲስ አበባ የአዲስ አበቤ ናት እንበል !!

እራሳችንን ከኮቪድ እንጠብቅ !

ፀጋዬ እንግዳ ኢንጅነር ዓለማየሁ

Related Posts

እጩ ተወዳዳሪ

አዲሱ ሀረገወይን

እጩ ተወዳዳሪ

መምህር ተሰማ አያሌው

እጩ ተወዳዳሪ

ዶ/ር ብርሃኑ ዘለቀ

Recent Posts

  • የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ በሰሜን አሜሪካ October 23, 2021
ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

ድል ለዲሞክራሲ!!!

© ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ Balderas for true democracy 2021