ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

About Us | Contact Us | Sitemap |
April 17, 2021

ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ

ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ

ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ

አዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ወረዳ 1 እና 9

አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!!

ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ እባላለሁ:: በአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ወረዳ 1 እና 9 የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ ነኝ።አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!! ብለን የጀመርነው ጉዞ ብዙ ርቀትን ተጉዘንበታል። አዲስ አበባን ከተረኞች ጉያ ፈልቅቀንም እናወጣለን!! አዲስ አበባም በእውነተኛ ልጆችዋ እንድትመራና ለዘመናት የደረሰባትን የኢኮኖሚ፣የማህበራዊ፣ የፖለቲካዊ እና ህጋዊ ስብራት እንድትታከም፤ የህዝቡም ጥያቄዎች በአግባቡ እንዲመለስ ለማድረግ የመጨረሻ ምዕራፍ የደረስንበት ጊዜ ላይ እንገኛለን።

ስለዚህ ባለፈው ሁለት አመት ጉዟችን አብራችሁን የነበራችሁ በመንገዳችን የደገፋችሁን፣የመከራችሁን፣አዲስ አበባን በሰላማዊ መንገድ ብቻ ለማዳን የተጋችሁ የከተማችን ነዎሪዎች በሙሉ የትግላችን ማሳረጊያ የሆነውን ምርጫ ለማከናወን የመራጮች መመዝገቢያ ጥቂ ቀናት ብቻ ቀርቶታል።

በመሆኑም አዲስ አበባን ለማዳን የምርጫ ካርድ መያዝ ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ እንድታወጡ፤ በምርጫው እለትም ባልደራስ ያቀረባቸውን የከተማው ነዎሪ ህዝብ እውነተኛ እጩ ተወካዬች በመምረጥ ሀገራዊ ግዴታዎን ይወጡ ዘንድ በአክብሮት መልዕክቴን አስተላልፋለሁ።

ድል ለእውነተኛ ዲሞክራሲ !!

አምሃ ዳኘዉ ኢ/ጅ ቢኒያም መልሳቸው

Related Posts

እጩ ተወዳዳሪ

አዲሱ ሀረገወይን

እጩ ተወዳዳሪ

መምህር ተሰማ አያሌው

እጩ ተወዳዳሪ

ዶ/ር ብርሃኑ ዘለቀ

Recent Posts

  • የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ በሰሜን አሜሪካ October 23, 2021
ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

ድል ለዲሞክራሲ!!!

© ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ Balderas for true democracy 2021