ግጥም(Poem)
ታሪክ ምስክር ነው (ውቤ ደነቀው መኮንን)
ይላል የቀድሞ ሰው ጉድ ነው የፍንጅርቱእናቲቱን አንች ልጅዬውን አንቱማድረጉ ሲገርመው ሌንጮን አማካሪ እስኬውን ታሳሪብሎ እያጠየቀ የመሪ ተግባር ነው? ወይስ የመሰሪ?እንግዲህ ኢትዮጵያ ጠንክረህም ታገል ከችግር ተማርባልደራስ መጣልህ እራሱነን ፈቶ ፍፁም ነፃወጥቶ ከህሊና እስር በፍፁም ተላቆ ከፍርሃት ቆፈንመሪውን አድርጎ ታላቅ እስክንድርስንታዬው ይልሃል አሻግሮ ሲያማትርቀለቡን ሰንቆ ወንዝ የሚሻገርበአስካል በፀዳሉ ተውቦ በሀገርበትግል ጠንክሮ ምርጫን አሸንፎ ሊያፀና ሀገርይመስገን ይወደስ ከባደረቦቹ More/ተጨማሪ…
አወይ እኔነቴ (በቃሉ ሰውመሆን)
ጅምሬ ቀዳሚ ጉዞዬ አድካሚ ውጣ ውረድ ያለው ከሚዛኑ ዝንፍ ወይፍንክች የሌለው ከአፈር በቅዬ በአፈር አብቅዬ አፈር እየገፋው አፈር የሚገፋኝ አፈር እየበላው አፈር የሚበላኝ ማብቀያም ዘርም ነኝ በአንድነቴ ውስጥ ህብረ-ቀለም ያለኝ ሀዘኔን፣ ደስታዬን የምቋጭ በስንኝ የዘመን ውዥምብር የማይሸረሽረኝ ባቋሜ ጸንቼ በቃሌ የምገኝ ሲጠልፉኝ አቅንቼ ሲገፉኝ የምሸኝ ቀለምን ጠንቅቄ በቃሌ እምወጣ ከምንጩ ቀድቼ ከምንጩ እምጠጣ በሀሳብ ወጥኜ More/ተጨማሪ…
1 2