ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

About Us | Contact Us | Sitemap |
April 17, 2021

የቀጣይ 2013 አገር አቀፍ ምርጫ እድሎችና ስጋቶች

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እና ባልደራስ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን  “የቀጣይ 2013 አገር አቀፍ ምርጫ እድሎችና ስጋቶች” በሚል መሪ ኃሳብ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በመጋበዝ ውይይት አካሂደዋል።

የቀጣይ 2013 አገር አቀፍ ምርጫ እድሎችና ስጋቶች

በውይይቱም የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የወከሉ ተሳታፊዎች እና ጋዜጠኞች ተገኝተዋል። `በመርኃግብሩ ላይ ከተገኙት መካከል ፖለቲከኛ አቶ ሙሳ አደምንና ከትዴፓ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ከነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ዶ/ር አብዱልቃድር፣ ከእናት ፓርቲ መምህር ኪሮስ፣ከኢዜማ አቶ አበበ አካሉ፣ዶ/ር ጫኔ ከበደ እና ሌሎችም ተገኝተዋል።

የቀጣይ 2013 አገር አቀፍ ምርጫ እድሎችና ስጋቶች

የአብን ም/ሊቀመንበር አቶ የሱፍ ኢብራሂም እና የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር ለፓናል ውይይቱ መነሻ የሚሆን የዳሰሳ ጹሁፎችን አቅርበዋል።

የቀረቡትን የመነሻ ጹሁፎች መነሻ በማድረግ እነ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ ሙሳ አደም፣ መ/ር ኪሮስና ዶ/ር ጫኔ ከበደ በቅድሚያ መድረኩን ያዘጋጁትን አብንንና ባልደራስን በማመስገን የፓርቲያቸውንና የግል እይታቸውን አጋርተዋል። ኢዜማ በቀጣይ መሰል የውይይት መድረኮችን እንደሚያዘጋጅ በነበረው የውይይት መድረክ የፓርቲው ም/መሪ ዶ/ር ጫኔ ከበደ ተናግረዋል ።

ለሚዲያ አካላት የቀረበ ጥሪ ! መሶበወርቅ ቅጣው

Related Posts

ዜና, የማህበራዊ ድረ-ገፅ ዘመቻ

የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ በሰሜን አሜሪካ

ህመሙ _አመመኝ

ዜና, የማህበራዊ ድረ-ገፅ ዘመቻ

ህመሙ _አመመኝ

የእስክንድር እግር መሰበሩ በህክምና ተረጋገጠ !

ዜና, የማህበራዊ ድረ-ገፅ ዘመቻ

የእስክንድር እግር መሰበሩ በህክምና ተረጋገጠ !

Recent Posts

  • የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ በሰሜን አሜሪካ October 23, 2021
ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

ድል ለዲሞክራሲ!!!

© ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ Balderas for true democracy 2021