ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

About Us | Contact Us | Sitemap |
November 13, 2022

የሃዘን መግለጫ

የሃዘን መግለጫ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአሜሪካን የባልደራስ ደጋፊ የነበሩትን ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወዬሳን ድንገተኛ ሞት ሲሰማ ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቶታል። አቶ ዳዊት ከበደ በጋዜጠኝነት ሙያ ለረጅም ጊዜ ሀገራቸውን በቅንነት ያገለገሉ ከመሆኑም ባሻገር ሙያቸውን አክባሪ፣ ትሁትና ቅን ሰው ወዳድ እንደነበሩ የሚታወቅ ነው።

ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የፓርቲያችን መሥራችና ፕሬዚዳንት ከነበሩት ከጀግናው እስክንድር ነጋ ጋር የነበራቸው ሙያዊ ግንኙነትና ወንድማዊ ቀረቤታ ለብዙዎቻችን የባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች የሚሰማንን ሀዘን የበለጠ የመረረ ያደርገዋል።ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የተሰማውን መሪር ሀዘን እየገለፀ ለመላው ቤተሰባቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ጓደኞቻቸው መጽናናትን ይመኛል።

የትግል አጋራችን የነበሩትን የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን!

በባልደራስ ስም ሃክ በተደረጉ የፌስቡክ አካውንቶች የሃሰት መረጃ የሚያሰራጩ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የባልደራስ ሥ/አስፈጻሚ አስጠነቀቀ የሰላም ድርድሩን አስመልክቶ ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ።

Related Posts

ሁለቱም የግፍ እስረኞች ለ ታህሳስ 19 ተቀጠሩ

ዜና

ሁለቱም የግፍ እስረኞች ለ ታህሳስ 19 ተቀጠሩ

የግፍ እስረኛው አቶ ካሳሁን ለይደር ተቀጠሩ

ዜና

የግፍ እስረኛው አቶ ካሳሁን ለይደር ተቀጠሩ

ዜና

የግፍ እስረኞቹ አቶ ካሳሁን ደስታ እና አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ነገ እና ከነገ ወዲያ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

Recent Posts

  • ሁለቱም የግፍ እስረኞች ለ ታህሳስ 19 ተቀጠሩ December 26, 2022
ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

ድል ለዲሞክራሲ!!!

© ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ Balderas for true democracy 2021