ዜና(News)
በባልደራስ ስም ሃክ በተደረጉ የፌስቡክ አካውንቶች የሃሰት መረጃ የሚያሰራጩ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የባልደራስ ሥ/አስፈጻሚ አስጠነቀቀ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሚይዘው አቋም የሚገለፀው፡- 1. በራሱ የተረጋገጠ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ላይ 2. በጽ/ቤቱ በኩል የተለያዩ የሚዲያ አውታሮች በሚላኩ አቋም መግለጫዎች ነው፡፡ ከእነዚህ ውጭ በማናቸውም ሁኔታ የሚወጡ ፅሁፎች ባልደራስን አይወክልም፡፡ በመሆኑም የጥቅምት 21/15 ዓ.ም “ጌጥዬ ያለው” በሚል ሀክ በተደረገ የፌስቡክ ገፅ ላይ የፓርቲያችን አቋም ያልሆነ ባለ 4 ገፅ More/ተጨማሪ…
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከ60 በላይ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ለቤተመንግስት ማስፋፊያ በሚል በመንግስት ሀይሎች መፍረሳቸው ተነገረ
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ብሎክ አንድ ፤ሶስት እና አራት የሚገኙ ነዋሪዎች ቤታችን በሕግ ወጥ መንገድ በመንግስት ሀይሎች ፈርሶብናል ብለዋል፡፡ የቀጠና አንድ ቁልቢ ኮሚቴ አመራሮች እንደተናገሩት ከሆነ ከ60 እስከ 65 የሚደርሱ ቤቶች በቀን 17 2/2015 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች ከጠዋቱ 11፡30 ጀምሮ በኃይል ፈርሰዋል ፡፡ ቤቶቹ የፈረሱት አዲስ ይገነባል በተባለው የቤተ-መንግስት ፕሮጀክት ውስጥ ገብተው በመገኘታቸው More/ተጨማሪ…
የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ በሰሜን አሜሪካ
በእስክንድር ላይ የተፈጸመው ጥቃት ፤የፍትሕ ሥርዓቱ ዝቅጠት ማሳያ ነው !!!
ህመሙ _አመመኝ
አቶ ስንታየሁ ቸኮል የኅሊና እስረኛ ከቂሊንጦእስክንድር ነጋ የድርጅቴ መሪ ራስ ነው! ለኔ ደግሞ የሥራ አለቃዬ ነው!እስክንድር ታላቅ ወንድሜ መካሪዬ ነው። እስክንድር ለጋራ መስዋዕትነት የተጠራን የቁርጥ ቀን የሀገሬ ሕብረ_ቀለም ሃቀኛ ጓዴ ነው።ከመሪዬ ጋር በአንድ ቤት ውስጥ ሆነን በተቀራረበ መኝታ ላይ እንዴት እንዳዳረ አውቃለሁ። ህመሙ- አመመኝ… ላብ በሚያጠምቅ ምጥ ..እእእእእ… የጥዝጣዜ ስሜት ቦታው ላይ መፍትሄ አጥተህ መጋራት More/ተጨማሪ…