ዜና(News)
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን እንዲያካሂድ ውሳኔ ተላለፈ
በቀን 20/03/2015 ዓ.ም በቁጥር አ1162/11/782 በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተፃፈ ደብዳቤ ፓርቲው ሊያደርግ ያቀደው ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄድ እንዲችል በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሰረት አይቶ ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ እንዲሁም የፓርቲው ም/ፕሬዚዳንት አቶ አመሃ ዳኜው ምክትል ፕሬዚዳንትነት በፓርቲው ህገ ደንብ መሰረት የተከናወነ መሆኑን በማረጋገጡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና ሰጥቶታል፡፡ በመሆኑም በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የምትገኙ አባላትና ደጋፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ More/ተጨማሪ…
ኦነግ ሸኔ በከፈተው ጦርነት ምክንያት የአ.አ- ጎጃም መስመር ተዘጋ
“መንግስት ካለ መረጃውን ለህዝብም ለመንግስትም አድርሱልን”። ይህ መልእክት ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሲጓዙ የነበሩ ተሳፋሪዎችና ሹፌሮች ያስተላለፉት መልክት ነዉ። በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ጎጃም መስመር ሲጓዙ የነበሩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች፣የጭነት መኪኖች፣እስክሬን የጫኑ መኪኖች፣ የግለሰብ መኪኖች እንዲሁም አገር አቋራጭ ነዳጅ እና ሸቀጣሸቀጥ የጫኑ መኪኖች በሙሉ አሊ ዶሮ አካባቢ ኦነግ ሸኔ በከፈተው ከፍተኛ ጦርነት አማካኝነት መንገድ More/ተጨማሪ…
ለቤተመንግስት መስሪያ ሲባል ዜጎች ተፈናቅለው ወደ ጎዳና ሊወጡ ነው
ከወር በፊት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 እየተሠራ ነው በሚባለው ቤተ-መንግሥት ሳቢያ የአካባቢው ነዋሪዎች ቅያሪ ቦታ ቤት መቀለሻ ገንዘብ ሳይሰጣቸው በላያቸው ላይ ሊፈርስ እንደሆነ ከነዋሪዎቹ በደረሰን ጥቆማ መሠረት አቤቱታቸው ሰሚ ያገኛል በሚል ተስፋ ፓርቲያችን ባልደራስ መግለጫ አውጥቶ ነበር፡፡ በወቅቱ ቤቶቹን በነዋሪዎቹ ላይ የማፍረስ ሂደቱ ለጊዜውም ቢሆን ተገትቶ ነበር፡፡ ይሁንና አሁንም የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ነዋሪዎች ምንም More/ተጨማሪ…
የሃዘን መግለጫ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአሜሪካን የባልደራስ ደጋፊ የነበሩትን ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወዬሳን ድንገተኛ ሞት ሲሰማ ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቶታል። አቶ ዳዊት ከበደ በጋዜጠኝነት ሙያ ለረጅም ጊዜ ሀገራቸውን በቅንነት ያገለገሉ ከመሆኑም ባሻገር ሙያቸውን አክባሪ፣ ትሁትና ቅን ሰው ወዳድ እንደነበሩ የሚታወቅ ነው። ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የፓርቲያችን መሥራችና ፕሬዚዳንት ከነበሩት ከጀግናው እስክንድር ነጋ ጋር የነበራቸው ሙያዊ More/ተጨማሪ…