ዜና(News)
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ ሰንድ !
ምርጫ ቦርድ እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ሊመዘግብ ነው !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በወሰነው መሰረት በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መሪዎች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ በመጭው ምርጫ በዕጩ ተወዳዳሪነት እንዲቀርቡ ለማድረግ ሥራዎችን መጀመሩን አስታውቋል። የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የምርጫ More/ተጨማሪ…
እነ እስክንድር በእጩነት እንዳይመዘገቡ የሚከለከሉበት ህጋዊ ምክንያት የለም !
በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መካከል በተካሄደ ክርክር የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ !! የእነ እስክንድር በእጩነት በተመለከተየፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ
እነ እስክንድር ነጋና ጠበቆቻቸው በሌሉበት ምስክሮችን እንዲሰማለት ዐቃቤ ሕግ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ
ፍርድ ቤቱ ለሰኔ 22 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷልበቃሊቲ ወህኒ ቤት በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) መሪዎች ማለትም እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብርና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በአካል ቀርበዋል። በባልደራስ የፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች More/ተጨማሪ…