ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)
የሰሜኑ ጦርነትና የመላ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት!
እስክንድር ነጋ! የህሊና እስረኛ፣ቂልንጦ አዲስ አበባ !!
ማን ያልቅስለት? (ስንታየሁ ቸኮል፤ የኅሊና እስረኛ ከቂሊንጦ)

እስር ቤት፤ ደርሶ መልስ
(ጌጥዬ ያለው)የገዥው ፓርቲ የጎበዝ አለቃ (በፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የምርጫና የምርጫ ስነ ስርዓት አዋጅ መሰረት በጉባኤ ያልተመረጠ) አብይ አሕመድ እንዳልተቀባ ንጉስ ድንገት ሥልጣን ላይ ጉች ካለ በኋላ ሆይ ሆይታው ብዙ ነበር። ሆኖም የጫጉላ ሽርሽሩ ከአንድ የጎጃም መኳንንት ሰርግና ምላሽ የበለጠ ጊዜ አልወሰደም። ከዓመት ባነሰ ጊዜ እውነቱ ተገለጠ። እውነተኛ ማንነቱን ከሕዝብ ለመደበቅ የስለላና የደህንነት ሙያው እምብዛም አልጠቀመውም ማለት More/ተጨማሪ…
ጦርነት የግድ ከሆነ !
የሀሰት ክስ እየተመሰረተብኝ በእስር ያሳለፍኳቸው ዓመታት ይኸው ዘንድሮ አሥራ አንድን ረግጠው አልፈዋል፡፡ በወራት መቁጠር ካቆምኹኝ እንደሆነ ቆይቻለሁ፡፡ እሥረኛውን ዓመት አሰልቼ መቶ ሃያ ሲሆንብኝ፣ ለእኔም ለአድማጩም ስለ ወራት ማውራቱ ይሻላል ብዬ ወሰንኹ፡፡ ያለቅጥ ከብዶ እንዲታይ አልፈልግም፡፡ ለዚህች ሀገር ዲሞክራሲ ከእኔ በላይ የከፍሉትን ሳስብ አንገቴን እደፋለሁ፡፡ አካላቸው የጎደለ፣ የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉት ደግሞ አንደበቴን ይቆልፉታል፡፡ የአሥራ አንዱን ዓመታት More/ተጨማሪ…
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download