ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

About Us | Contact Us | Sitemap |
April 17, 2021

መሶበወርቅ ቅጣው

መሶበወርቅ ቅጣው

#ፈረንሳይ_ለጋሲዮን የምርጫ ክልል 12/13

የአምባገነኖች ሥርዓት በእውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመተካት ምርጫው ቁልፍ መሣሪያ ነው !!

መሶበወርቅ ቅጣው እባላለሁ። የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ የምርጫ ክልል 12/13 የፌደራሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ነኝ። በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ – የመጀመሪያ ዲግሪ እና በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር – የማስተርስ ዲግሪ አለኝ። በአሁን ወቅት ደግሞ የፎክሎር የፒ. ኤች. ዲ. ተማሪ ነኝ።

በዜጎች ላይ ማንነታቸውን እና ሀይማኖታቸውን መነሻ በማድረግ እየደረሰባቸው ያለውን የዘር ማጥፋትና ኢሰብአዊ ጭፍጨፋ ፓርቲያችን ባልደራስ አጥብቆ ይቃወማል። በመዲናችን አዲስ አበባ ዘርን መሠረት በማድረግ እየደረሱ ያሉ በርካታ ችግሮችን አስወግዶ ሰላም፣ እኩልነትና ዲሞክራሲያዊ አሠራር እንዲሰፍን ባልደራስ ጠንክሮ እየሠራ ይገኛል።

በሀገርና በሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን አስከፊ የአምባገነኖች ሥርዓት በእውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመተካት ምርጫው ቁልፍ መሣሪያ ነው።

የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ወገኖቻችን!!! ህልውናችንን ለማስከበር ወሳኝ የሆነውን የምርጫ ካርድ ጊዜው ሳያልፍ እንድታወጡ በትህትና እጠይቃለሁ።
ድል ለእውነተኛ ለዲሞክራሲ!!!

የቀጣይ 2013 አገር አቀፍ ምርጫ እድሎችና ስጋቶች ኢ/ር አንተነህ በለው

Related Posts

እጩ ተወዳዳሪ

አዲሱ ሀረገወይን

እጩ ተወዳዳሪ

መምህር ተሰማ አያሌው

እጩ ተወዳዳሪ

ዶ/ር ብርሃኑ ዘለቀ

Recent Posts

  • የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ በሰሜን አሜሪካ October 23, 2021
ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

ድል ለዲሞክራሲ!!!

© ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ Balderas for true democracy 2021