ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

About Us | Contact Us | Sitemap |
October 13, 2022

ለባልደራስ አባላት እና ደጋፊዎች በሙሉ

ቀን፡-03/02/2015 ዓ.ም
 
ቅዳሜ ጥቅምት 5/2015 ከ6:00 እስከ 10፡00 ሰዓት የባልደራስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴም ሆነ ብሔራዊ ምክር ቤቱ የጠሩት በፓርቲው የጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ስብሰባ የሌለ መሆኑን ለፓርቲያችን አባላት በሙሉ እንገልፃለን፡፡ በጽ/ቤታችን የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ስብሰባ አለ ብሎ የጠራው ህገ ወጡ አፍራሽ ቡድን መሆኑ ታውቆ፣ አቶ እስክንድር ያቋቋመውን እና በርካታ አባላት መስዋእትነት የከፈሉበትን ፓርቲ ህልውና ለማስቀጠል አባላትና ደጋፊዎች ቅዳሜ ከስድስት ሰዓት ጀምሮ በፓርቲው ጽ/ቤት በመገኘት ከብልፅግና የቀበሌ ካድሬዎች ወረራ እንድትጠብቁት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ጥሪውን ያቀርባል፡፡
 
የባልደራስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
Eskinder Nega and Balderas ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከ60 በላይ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ለቤተመንግስት ማስፋፊያ በሚል በመንግስት ሀይሎች መፍረሳቸው ተነገረ

Related Posts

ጋዜጣዊ መግለጫ

በግፍ እስር ላይ የሚገኙት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ እና አቶ ካሳሁን ደስታ እስር ህገ ወጥ በመሆኑ የገዥው ፓርቲ እንዲፈታቸው ባልደራስ አበክሮ ያሳስባል

ጋዜጣዊ መግለጫ

በኦሮሚያ ክልል በፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች ፕሮግራማዊ ተልእኮ እየተመራ ያለው የአማራን ዘር የማጥፋት ኢ-ሰብዓዊና አፀያፊ ድርጊት ሊቆም ይገባል

ጋዜጣዊ መግለጫ

የደራ አማራን የዘር ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

Recent Posts

  • ሁለቱም የግፍ እስረኞች ለ ታህሳስ 19 ተቀጠሩ December 26, 2022
ባልደራስ Balderas logo
  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • ፖ/ፕሮግራም
  • ምርጫ 2013
  • ባልደራስ ጋዜጣ
  • አባል ይሁኑ

ድል ለዲሞክራሲ!!!

© ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ Balderas for true democracy 2021